Skip to content
← 1 Chronicles

Chapter 8 · Amharic

1 Chronicles

1ብንያምም፡በኵሩን፡ቤላን፥ኹለተኛውንም፡አስቤልን፥

2ሦስተኛውንም፡አሐራ ን፥አራተኛውንም፡ኖሐን፥ዐምስተኛውንም፡ራፋ ን፡ወለደ።

3ለቤላም፡ልጆች፡ነበሩት፤አዳ፟ር፥ጌራ፥አቢሁድ፥

4አቢሱ፥ናዕማን፥አኆዋ ፥ጌራ፥ሰፉፋም፥ሑራም።

6እነዚህም፡የኤሑድ፡ልጆች፡ናቸው፤እነዚህ፡በጌባ፡የሚቀመጡ፡የአባቶቻቸው፡ቤቶች፡አለቃዎች፡ ናቸው፤

7ወደ፡መናሐትም፡ተማረኩ፤ናዕማን፥አኪያ፥ጌራ፥እነርሱም፡ተማረኩ።ዖዛንና፡አኂሁድን፡ወለደ።

8ሸሐራይምም፡ሚስቶቹን፡ሑሺምንና፡በዕራን፡ከሰደደ፡በዃላ፡በሞዐብ፡ሜዳ፡ልጆች፡ወለደ።

9ከሚስቱ፡ከሖዴሽ፡ዮባብን፥

10ዲብያን፥ማሴን፥ማልካምን፥ይዑጽን፥ሻክያን፥ሚርማን፡ወለደ።እነዚህም፡ልጆች፡የአባቶች፡ቤቶች፡ አለቃዎች፡ነበሩ።

11ከሑሺምም፡አቢጡብ ንና፡ኤልፍዓልን፡ወለደ።

12የኤልፍዓልም፡ልጆች፤ዔቤር፥ሚሻም፥ኦኖንና፡ሎድን፡መንደሮቻቸውንም፡የሠራ፡ሻሚድ፤

13በሪዐ፥ሽማዕ፡የጌትን፡ሰዎች፡ያሳደዱ፡የኤሎን፡ሰዎች፡የአባቶቻቸው፡ቤቶች፡አለቃዎች፡ነበሩ፤

14አኂዮ፥ሻሻቅ፥ይሬምት፥

16ዝባድያ፥ዓራድ፥ዔድር፥ሚካኤል፥ይሽጳ፥ዮሐ፥የበሪዐ፡ልጆች፤

17ዝባድያ፥ሜሱላም፥

18ሕዝቂ፥ሔቤር፥ይሽምራይ፥ይዝሊያ፥ዮባብ፥የኤልፍዓል፡ልጆች፤

19ያቂም፥ዝክሪ፥ዘብዲ፥

21ኤሊዔናይ፥ጺልታይ፥ኤሊኤል፥ዓዳያ፥ብራያ፥ሺምራት፥የሰሜኢ፡ልጆች፤

22ይሽጳን፥

23ዔቤር፥ኤሊኤል፥ዐብዶን፥ዝክሪ፥

25ሐናን፥ሐናንያ፥ዔላም፥ዐንቶትያ ፥ይፍዴያ፥ፋኑኤል፥የሶሴቅ፡ልጆች፤

26ሸምሽራይ፥

27ሸሃሪያ፥ጎቶልያ፥ያሬሽያ፥ኤልያስ፥ዝክሪ፥የይሮሐም፡ልጆች። 217 ዕብ.፥አኅራኅ፡(አኃሬ፡አኅው•የወንድም፡ተከታይ)። 218 ዕብ.፥ራፋ፥(ረፋኢ•ፈዋሽ) 219 ዕብ.፥አኆአኅ፥(ወንድማማች)። 220የመልካም፡አባት። 221 ዕብ.፥ዐንቶትያህ፡(የጌታ፡መልሶች)። http://www.gzamargna.net www.ethiopianorthodox.org

28እነዚህ፡በትውልዶቻቸው፡አለቃዎች፡ነበሩ፤የአባቶቻቸው፡ቤቶች፡አለቃዎች፡ነበሩ፤እነዚህ፡በኢየሩሳሌም፡ ተቀመጡ።

29የሚስቱ፡ስም፡መዓካ፡የነበረው፡የገባዖን፡አባት፡ይዒኤል፥

30የበኵር፡ልጁ፡ዐብዶን፥

31ዱር፥ቂስ፥በዓል፥ናዳብ፥ጌዶር፥አኂዮ፥ዛኩር፡በገባዖን፡ተቀመጡ።

32ሚቅሎት፡ሳምአን፡ወለደ፤እነርሱ፡ደግሞ፡ከወንድሞቻቸው፡ጋራ፡በኢየሩሳሌም፡በወንድሞቻቸው፡ፊት፡ ለፊት፡ተቀመጡ።

33ኔር፡ቂስን፡ወለደ፤ቂስም፡ሳኦልን፡ወለደ፤ሳኦልም፡ዮናታንን፥ሚልኪሳን፥ዐሚናዳብ ን፥አስበዓልን፡ ወለደ።

34የዮናታንም፡ልጅ፡መሪበዓል፡ነበረ፤መሪበዓልም፡ሚካን፡ወለደ።

35የሚካም፡ልጆች፡ፒቶን፥ሜሌክ፥ታሬዓ፥አካዝ፡ነበሩ።

36አካዝም፡ይሆዓዳን፡ወለደ፤ይሆዓዳም፡ዓሌሜትን፥ዓዝሞትን፥ዘምሪን፡ወለደ፤ዘምሪም፡ሞጻን፡ወለደ።

37ሞጻም፡ቢንዓን፡ወለደ፤ልጁም፡ረፋያ፡ነበረ፥ልጁ፡ኤልዓሣ፥ልጁ፡ኤሴል፤

38ለኤሴልም፡ስድስት፡ልጆች፡ነበሩት፤ስማቸውም፡ይህ፡ ነበረ፤ዐዝሪቃም፥ቦክሩ፥እስማኤል፥ሽዓርያ፥ዐብድዩ፥ሐናን፤እነዚህ፡ዅሉ፡የኤሴል፡ልጆች፡ነበሩ።

39የወንድሙም፡የአሴል፡ልጆች፤በኵሩ፡ኡላም፥ኹለተኛውም፡ኢያስ፥ሦስተኛውም፡ኤሊፋላት።

40የኡላም፡ልጆች፡ጽኑዓን፡ኀያላንና፡ቀስተኛዎች፡ነበሩ፤ለእነርሱም፡መቶ፡ዐምሳ፡የሚያኽሉ፡ብዙ፡ ልጆችና፡የልጅ፡ልጆች፡ነበሯቸው፤እነዚህ፡ዅሉ፡የብንያም፡ልጆች፡ነበሩ።

Amharic — extracted from the Ethiopian Orthodox typeset edition (Desta Unicode), lossless; verify symbols against the source