Skip to content
← Ezra

Chapter 2 · Amharic

Ezra

1የባቢሎንም፡ንጉሥ፡ናቡከደነጾር፡ወደ፡ባቢሎን፡ከማረካቸው፡ምርኮኛዎች፡ወደ፡ኢየሩሳሌምና፡ወደ፡ይሁዳ፡ ወደ፡እየከተማቸው፡የተመለሱት፡የአገር፡ልጆች፡እነዚህ፡ናቸው።

2ከዘሩባቤል፥ከኢያሱ፥ከነሐምያ፥ከሰራያ፥ከረዕላያ፥ከመርዶክዮስ፥ከበላሳን፥ከመሴፋር፥ከበጉዋይ፥ከሬሁም ፥ከበዓና፡ጋራ፡መጡ።

3የእስራኤልም፡ሕዝብ፡ሰዎች፡ቍጥር፡ይህ፡ነው፤የፋሮስ፡ልጆች፥ኹለት፡ሺሕ፡መቶ፡ሰባ፡ኹለት።

4የሰፋጥያስ፡ልጆች፥ሦስት፡መቶ፡ሰባ፡ኹለት። http://www.gzamargna.net www.ethiopianorthodox.org

5የኤራ፡ልጆች፥ሰባት፡መቶ፡ሰባ፡ዐምስት።

6ከኢያሱና፡ከኢዮአብ፡ልጆች፡የኾኑ፡የፈሐት፡ሞዐብ፡ልጆች፥ኹለት፡ሺሕ፡ስምንት፡መቶ፡ዐሥራ፡ ኹለት።

7የዔላም፡ልጆች፥ሺሕ፡ኹለት፡መቶ፡ዐምሳ፡አራት።

8የዛቱዕ፡ልጆች፥ዘጠኝ፡መቶ፡አርባ፡ዐምስት።

9የዘካይ፡ልጆች፡ሰባት፡መቶ፡ስድሳ።

10የባኒ፡ልጆች፥ስድስት፡መቶ፡አርባ፡ኹለት።

11የቤባይ፡ልጆች፥ስድስት፡መቶ፡ኻያ፡ሦስት።

12የዓዝጋድ፡ልጆች፥ሺሕ፡ኹለት፡መቶ፡ኻያ፡ኹለት።

13የአዶኒቃም፡ልጆች፥ስድስት፡መቶ፡ስድሳ፡ስድስት።

14የበጉዋይ፡ልጆች፥ኹለት፡ሺሕ፡ዐምሳ፡ስድስት።

15የዓዲን፡ልጆች፥አራት፡መቶ፡ዐምሳ፡አራት።

16ከሕዝቅያስ፡ወገን፡የአጤር ፡ልጆች፥ዘጠና፡ስምንት።

17የቤሳይ፡ልጆች፥ሦስት፡መቶ፡ኻያ፡ሦስት።

18የዮራ፡ልጆች፥መቶ፡ዐሥራ፡ኹለት።

19የሐሱም፡ልጆች፥ኹለት፡መቶ፡ኻያ፡ሦስት።

21የጋቤር፡ልጆች፥ዘጠና፡ዐምስት።የቤተ፡ልሔም፡ልጆች፥መቶ፡ኻያ፡ሦስት።

22የነጦፋ፡ሰዎች፥ዐምሳ፡ስድስት።

23የዐናቶት፡ሰዎች፥መቶ፡ኻያ፡ስምንት።

24የዓዝሞት፡ልጆች፥አርባ፡ኹለት።

25የቂርያትይዓሪምና፡የከፊራ፡የብኤሮትም፡ልጆች፥ሰባት፡መቶ፡አርባ፡ሦስት።

26የራማና፡የጌባ፡ልጆች፥ስድስት፡መቶ፡ኻያ፡አንድ።

27የማክማስ፡ሰዎች፥መቶ፡ኻያ፡ኹለት።

28የቤቴልና፡የጋይ፡ሰዎች፥ኹለት፡መቶ፡ኻያ፡ሦስት።

29የናባው፡ልጆች፥ዐምሳ፡ኹለት።

30የመጌብስ፡ልጆች፥መቶ፡ዐምሳ፡ስድስት።

31የኹለተኛውም፡ዔላም፡ልጆች፥ሺሕ፡ኹለት፡መቶ፡ዐምሳ፡አራት።

32የካሪም፡ልጆች፥ሦስት፡መቶ፡ኻያ።

33የሎድና፡የሐዲድ፡የኦኖም፡ልጆች፥ሰባት፡መቶ፡ኻያ፡ዐምስት።

34የኢያሪኮ፡ልጆች፥ሦስት፡መቶ፡አርባ፡ዐምስት።

35የሴናዓ፡ልጆች፥ሦስት፡ሺሕ፡ስድስት፡መቶ፡ሠላሳ።

36ካህናቱ፤ከኢያሱ፡ወገን፡የዮዳዔ፡ልጆች፥ዘጠኝ፡መቶ፡ሰባ፡ሦስት። 232ዕብ.፥አጤር፡(ሕጹር፥ቅጡር•የታጠረ)። http://www.gzamargna.net www.ethiopianorthodox.org

37የኢሜር፡ልጆች፥ሺሕ፡ዐምሳ፡ኹለት።

38የፋስኮር፡ልጆች፥ሺሕ፡ኹለት፡መቶ፡አርባ፡ሰባት።

39የካሪም፡ልጆች፥ሺሕ፡ዐሥራ፡ሰባት።

40ሌዋውያኑ፤ከሆዳይዋ፡ወገን፡የኢያሱና፡የቀድምኤል፡ልጆች፥ሰባ፡አራት።

41መዘምራኑ፤የአሣፍ፡ልጆች፥መቶ፡ኻያ፡ስምንት።

42የበረኛዎች፡ልጆች፤የሰሎም፡ልጆች፥የአጤር፡ልጆች፥የጤልሞን፡ልጆች፥የዐቁብ፡ልጆች፥የሐጢጣ፡ ልጆች፥የሶባይ፡ልጆች፥ዅሉ፡መቶ፡ሠላሳ፡ዘጠኝ።

43ናታኒም፤የሲሐ፡ልጆች፥የሐሡፋ፡ልጆች፥

44የጠብዖት፡ልጆች፥የኬራስ፡ልጆች፥የሲዓ ፡ልጆች፤

45የፋዶን፡ልጆች፥የልባና፡ልጆች፥

46የአጋባ፡ልጆች፥የዐቁብ፡ልጆች፥የአጋብ፡ልጆች፥የሰምላይ፡ልጆች፥የሐናን፡ልጆች፥

47የጌዴል፡ልጆች፥የጋሐር፡ልጆች፥የራያ፡ልጆች፥

48የረአሶን፡ልጆች፥የኔቆዳ፡ልጆች፥

49የጋሴም፡ልጆች፥የዖዛ፡ልጆች፥የፋሴሐ፡ልጆች፥

50የቤሳይ፡ልጆች፥የአስና፡ልጆች፥የምዑናውያን፡ልጆች፥የንፉሰሲም፡ልጆች፥

51የበቅቡቅ፡ልጆች፥የሐቁፋ፡ልጆች፥የሐርሑር፡ልጆች፥

52የበስሎት፡ልጆች፥የምሒዳ፡ልጆች፥

53የሐርሳ፡ልጆች፥የበርቆስ፡ልጆች፥

54የሢሣራ፡ልጆች፥የቴማ፡ልጆች፥የንስያ፡ልጆች፥የሐጢፋ፡ልጆች።

55የሰሎሞንም፡ባሪያዎች፡ልጆች፤የሶጣይ፡ልጆች፥የሶፌሬት፡ልጆች፥የፍሩዳ፡ልጆች፥

56የየዕላ፡ልጆች፥የደርቆን፡ልጆች፥የጌዴል፡ልጆች፥

57የሰፋጥያስ፡ልጆች፥የሐጢል፡ልጆች፥የፈከራት፡ልጆች፥የሐፂቦይም፡ልጆች፥የአሚ፡ልጆች።

58እነዚህ፡ናታኒም፡ዅሉና፡የሰሎሞን፡ባሪያዎች፡ልጆች፡ሦስት፡መቶ፡ዘጠና፡ኹለት፡ነበሩ።

59ከቴልሜላ፥ከቴላሬሳ፥ከክሩብ፥ከአዳን፥ከኢሜር፡የወጡ፡እነዚህ፡ነበሩ፤ነገር፡ግን፥የአባቶቻቸውን፡ ቤቶችና፡ዘራቸውን፡ወይም፡ከእስራኤል፡ወገን፡መኾናቸውን፡ያስታውቁ፡ዘንድ፡አልቻሉም፤

60የዳላያ፡ልጆች፥የጦብያ፡ልጆች፥የኔቆዳ፡ልጆች፥ስድስት፡መቶ፡ዐምሳ፡ኹለት፡ነበሩ።

61ከካህናቱም፡ልጆች፤የኤብያ፡ልጆች፥የአቆስ፡ልጆች፥ከገለዓዳዊው፡ከቤርዜሊ፡ልጆች፡ሚስት፡ ያገባ፥በስሙም፡የተጠራ፡የቤርዜሊ፡ልጆች።

62እነዚህ፡በትውልድ፡መጽሐፍ፡ትውልዳቸውን፡ፈለጉ፤ነገር፡ግን፥አልተገኘም፥ከክህነትም፡ተከለከሉ።

63ሐቴርሰታም፦በኡሪምና፡በቱሚም፡የሚፈርድ፡ካህን፡እስኪነሣ፡ድረስ፡ከቅዱሰ፡ቅዱሳን፡አትበሉም፡ አላቸው።

65ሰባት፡ሺሕ፡ሦስት፡መቶ፡ሠላሳ፡ሰባት፡ከነበሩ፡ከሎሌዎቻቸውና፡ከገረዶቻቸው፡ሌላ፡ጉባኤው፡ ዅሉ፡አርባ፡ኹለት፡ሺሕ፡ሦስት፡መቶ፡ስድሳ፡ነበሩ።ኹለት፡መቶም፡ወንዶችና፡ሴቶች፡መዘምራን፡ ነበሯቸው። 233ዕብ.፥ጺሓ፡(ጽሕው•የጠራ፥የበራ፥ቍልጭ፡ያለ)። http://www.gzamargna.net www.ethiopianorthodox.org

66ፈረሶቻቸውም፡ሰባት፡መቶ፡ሠላሳ፡ስድስት፡በቅሎዎቻቸውም፡ኹለት፡መቶ፡አርባ፡ዐምስት፥

67ግመሎቻቸውም፡አራት፡መቶ፡ሠላሳ፡ዐምስት፥አህያዎቻቸውም፡ስድስት፡ሺሕ፡ሰባት፡መቶ፡ኻያ፡ነበሩ።

68በኢየሩሳሌምም፡ወዳለው፡ወደእግዚአብሔር፡ቤት፡በመጡ፡ጊዜ፡ከአባቶች፡ቤቶች፡አለቃዎች፡ዐያሌዎች፡ ለእግዚአብሔር፡ቤት፡በስፍራው፡ይሠራ፡ዘንድ፡በፈቃዳቸው፡ሰጡ።

69ስድሳ፡አንድ፡ሺሕም፡የወርቅ፡ዳሪክ፥ዐምስት፡ሺሕም፡ምናን፡ብር፥አንድ፡መቶም፡የካህናት፡ልብስ፡ እንደ፡ችሎታቸው፡ወደሥራው፡ቤተ፡መዛግብት፡አቀረቡ።

70ካህናቱና፡ሌዋውያኑም፥ከሕዝቡም፡ዐያሌዎች፥መዘምራኑና፡በረኛዎቹም፥ናታኒምም፡ በከተማዎቻቸው፥እስራኤልም፡ዅሉ፡በከተማዎቻቸው፡ተቀመጡ።

Amharic — extracted from the Ethiopian Orthodox typeset edition (Desta Unicode), lossless; verify symbols against the source